GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
Debre Markos University, Ethiopia – In a momentous ceremony held at Debre Markos University’s campus, renowned academic and expert in land administration and geomatics, Reinfried Mansberger (PhD), was awarded the first-ever honorary doctorate degree by the esteemed university. The event marked a significant recognition of Mansberger’s relentless efforts and unwavering dedication in fostering collaboration between30
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ሐዲስ ዓለማየሁ የጉባዔ አዳራሽ ባካሄደው ታላቅ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ ታዋቂው ምሁር እና የመሬት አስተዳደርና ጂኦማቲክስ ተመራማሪ ዶ/ር ሬይንፍሬድ ማንስበርገር በዩኒቨርሲቲው ታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሸልሟል። በዝግጅቱ እንደተገለፀው ማንስበርገር በዩኒቨርሲቲው እና በአለም አቀፍ አጋሮች መካከል ትብብርን ለመፍጠር ያደረጉት ያላሰለሰ ጥረት እና ትጋት በኢትዮጵያ በአካዳሚክ30
Vienna, May 30, 2023 – Debre Markos University, in partnership with other esteemed universities, celebrates the acquisition of two grant projects, namely the ‘Implementation of Academic Geomatics Education in Ethiopia for Supporting Sustainable Development, Edu4Geo’ and ‘Land Information for Land Management, Li4LaM.’ The strategic planning and implementation activities, including the kickoff meeting, grant agreement30
Vienna, May 30, 2023 – The Austrian Partnership Program in Higher Education and Research for Development (APPEAR) is making significant strides in fostering scientific cooperation and advancing development in partner countries. APPEAR, an abbreviation for ‘Austrian Partnership Program in Higher Education and Research for Development,’ is a flagship initiative of the Austrian Development Cooperation30
ዩኒቨርሲቲያችን ከተመሰረተ ጀምሮ በርካታ ተማሪዎችን በማሰልጠን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ግልጋሎቶች የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለመፍጠር አልሞ እየሰራ ያለው ዩኒቨርሲቲያችን የመማር ማስተማር ስራውን የተሳካ ለማድረግ ልዩ ልዩ ተግባራትን እያከናወነም ይገኛል። በተማሪዎች ውስጥ የተወዳዳሪነት መንፈስን በመፍጠር በትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ በማሰብ ዩኒቨርሲቲው ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመመልመል የእውቅናና ሽልማት30
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋር በመተባበር በአማራ ክልል እንሰትን ለምግብነት የማላመድ ፕሮጀክት በምስራቅ ጎጃም ዞን በአራት ወረዳዎች እየተተገበረ ይገኛል ፡፡ በወንቃ ቀበሌም ከእንሰት የተዘጋጁ ቂጣ፣ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ፣ ቡላና የመሳሰሉት ምርቶች የቀመሳና ምልከታ መረሐ ግብር የቀበሌው አርሶ አደሮች፣ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ከልማት ባንክ የመጡ ባለሙያዎች እና በእንሰት የምግብ ዝግጅት ላይ የተሳተፉ30
@DMU
DMU Radio Broadcasting . . .