Notice

ለተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ

የትምህርትና ሌሎች ክፍያዎችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር ዩነቨርሲቲው ዘርግቷል፡፡ ስለሆነም የትምህርት ወጪያችሁን በግላችሁ ሸፍናችሁ የምትማሩ ሁሉም የመርሃ-ግበሩ ተማሪዎች የቀጣይ ሴሚስተር ክፍያችሁን በባንክ መፈጸም የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለአፈጻጸም ይመች ዘንድ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-ለበለጠ መረጃ

በ2008 ትምህርት ዘመን 2ኛው ወሰነ-ትምህርት የትምህርት ክፍያ መጠን መግለጫ   ለበለጠ መረጃ

ማስታወቂያ

Latest News

Online users

We have 22 guests and no members online