ማስታወቂያ

ቀን - 12/09/2006 ዓ.ም

ለአዲስ ትምህርት ፈላጊዎችና ለነባር የክረምት ተማሪዎች በሙሉ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2006 ዓ.ም በክረምት ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስና ነባር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ተጨማሪ መረጃ...

 

1. በትብብር የሚሰጡ የድህረ ምረቃ ኘሮግራሞች

 

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ከዮም የኢኮኖሚክ ልማት ተቋም (YOM Institute of Economic Development) እና ጀርመን ሀገር ከሚገኘው ዩንቨርስቲ አፍ ጊሰን (UNIVERSITY OF GIESSEN) ጋር በመተባበር በ2006 ዓ/ም በክረምቱ መርሃ ግብር (Summer Program) በሚከተሉት አራት የትምህርት መስኮች የግል አመልካቾችን ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

1.በዲቨሎኘመንት ኢኮኖሚክስ (MSc in Development Economics)፣

2.በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ (MSc in Agricultural Economics)፣

3.በሩራል ዲቨሎኘመንት ኤንድ ትራንስፎርሜሽን (MA in Rural Development and Transformation)፣

4.በኘሮጀክት ኘላኒንግ ኤንድ ማኔጅመንት (MA in Project Planning and Management) á‰°áŒ¨áˆ›áˆª መረጃ...

Add comment


Security code
Refresh

Latest News

Online users

We have 48 guests and no members online